TEACH Ethiopia
Social Enterprise

TEACH stands for Training, Education, Attitude formation, Communication and Hiring. TEACH Ethiopia Social Enterprise is a social entrepreneurial initiative striving for innovation and transformation. It has got a clear social mission set out.
It is situated in Addis Ababa and will branch out in other parts of the country (when deemed necessary).

Enhancing Capacities

Unleashing Values

Bridging Employment

Legal Status

TEACH Ethiopia Social Enterprise is structured as a for-profit organization (PLC) in line with the commercial registration and business license proclamation number 686/2010 of Ethiopia.
The firm is registered with Tax Identification Number (TIN) 0065488689

Goal

TEACH Ethiopia Social Enterprise envisions skilled, value-oriented youths towards combating youths-unemployment.

Welcome To TEACH ETHIOPIA Social Enterprise

TEACH Ethiopia Social Enterprise is a social entrepreneurial initiative striving for innovation and transformation. (TEACH stands for Training, Education, Attitude formation, Communication and Hiring) TEACH Ethiopia Social Enterprise has got a clear social mission set out. It is situated in Addis Ababa and will branch out in other parts of the country (when deemed necessary). Established in November 2019, TEACH Ethiopia Social Enterprise is structured as a for-profit organization (PLC) in line with the commercial registration and business license proclamation number 686/2010 of Ethiopia. TEACH Ethiopia Social Enterprise envisions skilled and value-oriented youths towards combating youths-unemployment.

The Social Enterprise

Vision and Purpose

01

TEACH Ethiopia Social Enterprise envisions skilled, value-oriented youths towards combating youths-unemployment. The core purposes of TEACH Ethiopia SE include enhancing capacities, unleashing values and bridging employment i.e a) Enhancing capacities (developing personal, social, entrepreneurial skills, etc); b)Unleashing values (developing attitudes and mindset); and c)Bridging employment (facilitation of internship and other employment bridging schemes and labor marketing).

Core Values

02

The core values that guide our day to day work and the relationships with our clients and partners include:  Quality delivery  Commitment  Accountability  Social Entrepreneurial Essences  Integrity  Learning  Inclusiveness

Competency and Experience of the Team

03

The team is composed of some permanent staff and other affiliate professionals (academicians and practitioners). All have relevant qualification, experience, and professional competence.

Events

በአቡነ ጎርጎሪዮስ ትምህርት ቤት በመምህርነት ተወዳድረው ላለፉ የአስኳላ መምህራን ስልጠና መስጠት ተጀመረ፡፡

Image 1Image 2

ቲች ኢትዮጵያ፣ አዲስ አበባ፡ መስከረም 3፡ 2018ዓ.ም በቲች ኢትዮጵያ እና በማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ትብብር በተተገበረው የአስኳላ ፕሮጀክት ታቅፈው ስልጠናዎችና ተግባራዊ ልምምድ ሲወስዱ ለነበሩ መምህራን በኤስድሮሰ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አክስዮን ማኅበር የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤት ስልጠና መሰጠት ተጀመረ፡፡
ስልጠናው እየተሰጠ ያለው በባህርዳር ከተማ የተሰጠውን የመምህራን ቅጥር ፈተና በብቃት ተወጥተው ካለፉ 42 የሚደርሱ መምህራን ለ33ቱ ነው፡፡

በመጀመሪያው ቀን ስልጠና አጠቃላይ የአክስዮን ማኅበሩን አደረጃጀትና መዋቅር እንዲሁም የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤት ርዕይና እሴቶችን በተጨማሪም በሰው ኃይል አስተዳደርና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ ገለጻዎች ከኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አክስዮን ማኅበር እንዲሁም ከአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤት አስተዳደር በመጡ አመራሮች ተሰጥቷል፡፡

ለአራት ቀናት በሚቆየው ስልጠና መምህራኑ የመማር ማስተማሩን ሂደትና ኃላፊነቶቻቸውን በብቃት እንዲወጡ የሚያስችሉ ክህሎቶችን እንዲያገኙ የሚረዱ ይዘቶች መካተታቸው ተገልጿል።

ቀን፡ 2025-09-13 11:17:13

በአስኳላ ፕሮጀክት ለተደራጁ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅ/ስ/ማኅበራት አመራሮችና ልዩ ልዩ ኮሚቴዎች ስልጠና ተሰጠ፡፡

Image 1Image 2

በቲች ኢትዮጵያ ማኅበራዊ ኢንተርፕራይዝ ተግባራዊ በተደረገው አስኳላ ፕሮጀክት ለተደራጁ በአንበሳሜ፣ ሐሙሲትና ወረታ ከተሞች ለሚገኙ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ሥራ ማኅበራት ሥራ አስፈጻሚዎች፣ የብድርና የቁጥጥር ኮሚቴዎች ነው ስልጠናው የተሰጠው፡፡

ስልጠናው እሁድ ሐምሌ 20 2017ዓ.ም በባህርዳር ናይል ቪው ሆቴል የተሰጠ ሲሆን በስልጠናውም ከወሮታ እና ልጆቿ አስኳላ የገ/ብ/ቁ/ኅ/ስ ማኅበር፣ ከአስኳላ አንበሳሜ የገ/ብ/ቁ/ኅ/ስ ማኅበር እና ከአስኳላ ሀሙሲት የገ/ብ/ቁ/ኅ/ስ ማኅበር የተውጣጡ ሥራ አስፈጻሚዎች፣ የብድርና ቁጥጥር ኮሚቴዎች የተሳተፉ ሲሆን በተጨማሪም ከወረታ የኅብረት ሥራ ጽ/ቤት የተወከለ ባለሙያ ተገኝቷል፡፡

ከአስኳላ ፕሮጀክት ዓላማዎች አንዱ በሆነው ለወጣቶች የፋይናንስ አማራጭ መፍጠር ፕሮግራም በሶስቱ ከተሞች በሚገኙ የኅብረት ሥራ ጽ/ቤቶች አደራጅነት በድምሩ ሦስት የገንዘብ ቁጠባና ብድር የኅብረት ሥራ ማኅበራት ተቋቁመው የማደራጀት ሥራዎች ሲሠሩ መቆየታቸው የሚታወስ ነው፡፡

እነዚህ የኅብረት ሥራ ማኅበራት የተሻለ ቁመና እንዲኖራቸው ያለመ በሂሳብ አያያዝና ሌሎች ከገንዘብ ቁጠባና ብድር ጋር የተያያዙ ርዕሰ ጉዳዮች የተካተቱበት ስልጠና በባህዳር ከተማ በሚገኙ ማራኪ እና መስታወት በተሰኙ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ሥራ ማኅበራት አሰልጣኝነት ተሰጥቷል፡፡

በግንዛቤ ማስጨበጫ መልክ በተሰጠው ስልጠና ኅህብረት ስራ ታሪካዊ አጀማመር እና አስፈላጊነት፣ የኅብረት ሥራ ማኅበራት እሴቶች፣ መርሆዎችና ዓላማዎች፣ የአባላት መብትና ግዴታ፣ ስለቁጠባ ምንነት፣ ስለ ብድር አስተዳደር፣ የኅ/ስራ የአስተዳደር መዋቅር፣ የዕቅድ ዝግጅት እንዲሁም የሚስተዋሉ ችግሮችና መፍትሄዎች ላይ ገለጻዎች ተደርገዋል፡፡

በሒሳብ አያያዝ ስልጠናው ደግሞ የሒሳብ አያያዝ ትርጉም፣ የሒሳብ አያያዝ ዓላማ፣ የሒሳብ አያያዝ ተግባር፣ የሒሳብ አያያዝ ጠቀሜታ፣ የሒሳብ አያያዝ ስርዓቶች/ስልቶች/፣ አጠቃላይ ተቀባይነት ያላቸው የሒሳብ አያያዝ መርሆዎች፣ የመሰረታዊ ሰነዶችና መዛግብቶች ትርጉምና አጠቃቀም፣ የሒሳብ አርዕስቶች፣ የሒሳብ አርስት መለያ ቁጥር፣ የሒሳብ መዋቅር/chart of Accounts/፣ የሒሳብ አመዘጋገብ ቅደም ተከተል፣ የቋሚ ንብረት አመዘጋገብ፣ ሒሳብ እንዴት ይዘጋል እና የፋይናስ ሪፖርት አዘገጃጀት ዙሪያ ላይ ያተኮሩ ይዘቶች ተካትተዋል፡፡

በስልጠናው የተካተቱት ይዘቶች በአስኳላ ፕሮጀክት ለተደራጁት የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ስራ ማኅበራት አመራሮች ከፍተኛ ግንዛቤን መፍጠር የቻሉ ሲሆን ለማኅበራቱ ውጤታማነት ሚናቸው እጅግ የጎላ ነው፡፡

በአንበሳሜ፣ ሐሙሲትና ወረታ ከተሞች የተቋቋሙት የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ሥራ ማኅበራት ባገኙት ስልጠና ተቋማዊ አደረጃጀታቸውን በማጠናከር ለአባላቱም ሆነ ለሌሎች ተጠቃሚዎች የፋይናንስ አቅርቦት በማዳረስ የሥራ ዕድል ፈጠራን በእጅጉ ያበረታታሉ ተብሎ ይታመናል፡፡

የኅብረት ሥራ ማኅበራቱ ከተደራጁበት ጊዜ ጀምሮ በአባላት መዋጮ እና ከአስኳላ ፕሮጀክት መጠነኛ ገንዘብ ማሰባሰብ የቻሉ ሲሆን እስካሁን ባለውም ወሮታ እና ልጆቿ አስኳላ የገ/ብ/ቁ/ኅ/ስ ማህበር ባሉት 137 አባላት ለ 7 ወራት በመቆጠብ 484000.00 ብር፤ አስኳላ አንበሳሜ የገ/ብ/ቁ/ኅ/ስ ማኅበር ባሉት 109 አባላት ለ7 ወራት ቆጥበው 383000.00 ብር እንዲሁም አስኳላ ሀሙሲት የገ/ብ/ቁ/ኅ/ስ ማህበር በ103 (የፕሮጀክቱ ልጆች 80 ናቸው) ለ 7 ወራት በመቆጠብ የ80ዎቹ 281000.00 ብር ደርሷል፡፡

ይህ ስልጠና በአስኳላ ፕሮጀክት ከታለሙት አንደኛው የሆነውን ለወጣቶች የፋይናንስ አማራጭ መፍጠር የሚለውን ግብ ለማሳካት የሚያስችል እንደሆነም ተገልጿል፡፡

ቀን፡ 2025-08-18 07:16:02

አስኳላ በክረምት የተማሪዎችን የንግግር ክህሎት የሚያሳድጉ ተግባራትን መስራት ቀጥሏል፡፡

Image 1Image 2

በሁለት ሳምንት አንድ ጊዜ እንዲከናወን ዕቅድ ተይዞለት መተግበር የጀመረው የተማሪዎችን የንግግር ክህሎት ለማዳበር ያለመው ፕሮግራም እንደቀጠለ ሲሆን በወረታ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ሁለተኛው ዙር ፕሮግራም ተካሂዷል፡፡ ከዚህ በፊት ፕሮግራሙን የማስጀመሪያ መርሐግብር በሐሙሲት ጎህ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤትና በወረታ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መካሄዱ የሚታወስ ነው፡፡
አስኳላ ፕሮጀክት የመደበኛው የመማር ማስተማር ሂደት መጠናቀቁን ተከትሎ ትኩረቱን ወደ ክረምት መርሐግብሮች ያዞረ ሲሆን በዚህም በተለይም ከ11ኛ ወደ 12ኛ ክፍል የተዘዋወሩ ተማሪዎችን የእንግሊዘኛ የንግግር ክህሎት የሚያዳብር አስኳላ ስፒች ማስተር ክበብ (Askuala Speech Master) አቋቁሞ እየሠራ ይገኛል፡፡
የንግግር ክህሎት ማዳበሪያ ክበቡ ከጅምሩ ቁጥራቸው ጥቂት የማይባሉ ተማሪዎችን እያሳተፈ ሲሆን ለተማሪዎቹ የእንግሊዝኛ ንግግር ክህሎትና ሌሎች ተያያዥ ክህሎቶች መዳበር የሚኖረው ጠቀሜታ ጉልህ እንደሚሆን ይታመናል፡፡ የቋንቋ ክህሎት ቋንቋውን በተከታታይት በመጠቀም መዳበር የሚችል በመሆኑ በአስኳላ የንግግር ክህሎት ክበብ እየተሳተፉ የሚገኙ ተማሪዎች በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ በትምህርት ውጤታቸው እና በሌሎች ማህበራዊ ተግባቦታቸው ላይ ከፍተኛ አወንታዊ ለውጥ ማምጣታቸው የሚጠበቅ ነው፡፡

ቀን፡ 2025-08-18 06:07:44

ASKUALA Speech Masters Club Launches at Woreta and Hamusit Goh High Schools

Image 1Image 2

The ASKUALA Speech Masters Club, a new student-led public speaking and leadership program for Grade 12 students, launched this week at Woreta High School and Hamusit Goh High School.
Modeled on the Toastmasters International framework, the club is entirely student-run. It aims to provide a structured, supportive environment for participants to develop public speaking skills, build self-confidence, enhance critical thinking and analytical abilities, and foster peer-to-peer learning.
The inaugural meetings were held at Woreta High School on August 5, 2025 and Hamusit Goh High School on August 6, 2025.
The launch theme, "Start Small, Grow Big," emphasized the program's focus on gradual skill development. The club will operate on a biweekly schedule.

ቀን፡ 2025-08-09 06:18:06

ASKUALA Program in Hamusit

Image 1Image 2

The TESE ASKUALA program in Hamusit, under the leadership of Program Coordinator Enatnesh Alemayehu, has played a crucial role in conflict affected educational recovery and community development. The initiative focuses on teacher training, school rehabilitation, and student support, demonstrating a successful model of collaborative efforts between universities, local schools, and community members.

One of the first tasks undertaken by the program associates was cleaning and rehabilitating schools that had been used as military bases during regional conflicts. As Enatnesh noted, “Every classroom was a shelter for soldiers of both sides”. This effort was essential in creating a conducive learning environment, as schools had been non-functional for an extended period. The cleanup initiative symbolizes the transition from conflict to recovery, emphasizing education as a cornerstone of stability.

A major component of the program was the Post-Graduate Diploma in Teaching (PGDT) training provided in collaboration with Debretabor University. The training was highly participatory, with 80 trainees divided into two classrooms. Enatnesh observed that “The GUYs’ attendance, participation, and communication with their instructors was high”, indicating the effectiveness of the program’s instructional approach. However, a key challenge was balancing the intensive training schedule with the associates’ responsibilities in tutoring high school students, demonstrating the need for flexible program timelines in conflict affected settings.

Following their training, the associates were assigned to various roles, including tutoring Grade 11 and 12 students. Despite challenges such as inconsistent attendance due to students coming from rural areas, those who participated benefited significantly. Enatnesh highlighted the dedication of some associates, stating, “There were even some school associates who were working as regular teachers. I can mention Aynalem, Kedir, and Fasica”. This underscores the program’s role in supplementing the local teaching workforce, especially in underserved areas.

The program also contributed to revitalizing STEM education by reactivating non-functional ICT labs. Associates specializing in STEM reinstalled and repaired computers in Hamusit, Woreta, and Anbesame schools. “The STEM members reinstalled and activated the computers… After the ICT labs were activated, they started training students on basic computer skills”. This initiative bridged a critical technological gap, providing students with essential digital literacy skills necessary for modern education.

Beyond formal education, the program fostered community involvement through collective fundraising and environmental activities. Associates “collected money from member GUYs and prepared land for tree plantation”, demonstrating a holistic approach to development that integrates education with environmental sustainability.

The TESE ASKUALA program in Hamusit has made significant strides in conflict affected educational recovery through teacher training, infrastructure rehabilitation, and community engagement. Despite challenges such as time constraints and student attendance issues, the initiative has successfully restored learning opportunities and empowered both educators and students. The program serves as a model for similar interventions in conflict-affected regions, emphasizing collaboration, adaptability, and community-driven development.

ቀን፡ 2025-08-02 07:16:49

ASKUALA Project facilitated the provision of PGDT training for 326 graduate youth

Image 1Image 2

Education is the cornerstone of societal development, and ensuring its quality is paramount. In South Gondar Administrative Zone, a Post Graduate Diploma in Teaching (PGDT) program was recently implemented to train unemployed university graduates as secondary school teachers. This initiative, collaboration between Debre Tabor University and the TEACH Ethiopia Social Enterprise Askula Project, aimed to address unemployment while enhancing the quality of education. An evaluation of the program sheds light on its successes, challenges, and lessons for future improvements.

The PGDT program was designed to equip graduates with the pedagogical skills needed to teach their respective subjects effectively. Within four months, trainees underwent rigorous training in curriculum delivery, educational psychology, inclusive education, and subject-specific methodologies. The program was rolled out across three centers Woreta, Hamusit, and Anbessami despite logistical and security challenges in the region.

The PGDT program demonstrated several notable strengths that highlight its potential to transform teacher education in Ethiopia. The program benefited from highly qualified instructors, including PhD holders and assistant professors, who ensured high-quality instruction and mentorship. Instructors employed active learning strategies, creating an engaging and dynamic classroom environment that enhanced trainee participation and understanding. Additionally, the university provided strong administrative support, including efficient registration services and prompt problem-solving, despite the challenging security situation in the region. The availability of modules in both hard and soft copies further facilitated learning, showcasing the program's commitment to accessibility and resourcefulness. These strengths collectively underscore the program's capacity to produce competent and well-prepared teachers who can significantly contribute to Ethiopia's education sector.

However, the evaluation also revealed several challenges that need addressing to maximize the program's effectiveness. The compressed four-month timeline placed undue pressure on both trainees and instructors, limiting the depth of learning and practical application. Infrastructure gaps, particularly in Hamusit and Anbessami, such as limited internet access and inadequate facilities, further hindered the learning experience. Security disruptions and occasional instructor absenteeism disrupted consistency, while the lack of dedicated supervisors at some centers led to gaps in quality control and student engagement. These challenges highlight areas where targeted interventions are necessary to ensure the program's long-term success and sustainability.

To address these issues, the evaluation proposes actionable recommendations. Extending the program duration would alleviate time pressure and allow for deeper engagement with the material. Investing in infrastructure, particularly internet access and classroom facilities in remote centers, is critical to creating an enabling learning environment. Strengthening monitoring mechanisms by assigning additional supervisors would enhance accountability and ensure consistent quality. Finally, actively involving local education heads and school principals could foster stronger community support and integration of the program into the broader educational system. By implementing these measures, the PGDT program can overcome its current limitations and fully realize its potential as a model for teacher training in Ethiopia.
The PGDT program represents a significant step toward addressing unemployment and improving education quality in Ethiopia. While the evaluation highlights commendable achievements, it also calls for targeted improvements to ensure long-term success. By addressing these challenges, the program can better fulfil its mission of producing skilled, adaptable, and passionate educators for Ethiopia's future.

ቀን፡ 2025-07-30 07:01:54

በዲጂታል መንገድ ለማስተማር የተሠሩ ሥራዎች

Image 1Image 2

በዲጂታል መንገድ ለማስተማር የተሠሩ ሥራዎች
የአስኳላ ፕሮጀክት ትኩረት ሰጥቶ ከሠራባቸው ተግባራት መካከል አንደኛው ዲጂታል የማስተማር መንገድ ነው፡፡ በዚህ ረገድ በሶስቱም ከተሞች የአይሲቲ መሰረተ ልማትን ከማደራጀት አንስቶ ተማሪዎች በዲጂታል መንገድ ትምህርት የሚያገኙበትን ቋት የማዘጋጀት ሥራና ተማሪዎች የተለያዩ ጥያቄዎችንና ጭምቅ የሚነበቡ ይዘቶችን እንዲገኙ ማድረግ ተችሏል፡፡

የዲጂታል ትምህርት ሲታሰብ የሶስቱም ከተሞች ሁኔታ የተለያየ በመሆኑ እንደየ አካባቢው ዲጂታል ትምህርትን ተደራሽ ማድረግ የሚያስችሉ ተግባራት ተሰርተዋል፡፡ በአንበሳሜ ከተማ የአንበሳ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሚገኘውን የአይ ሲ ቲ ክፍል እንደገና የማደራጀት ሥራ ተሠርቷል፡፡ በዚህም በተለያዩ ብልሽቶች ምክንያት ለረጅም ጊዜያት አገልግሎት ሳይሰጡ የቆዩ ኮምፒውተሮችን ከሐሙሲትና ከዚሁ ከአንበሳሜ በተውጣጡ በኮምፒውተርና በመሰል የትምህርት መስኮች የሰለጠኑ ተባባሪ መምህራን አማካኝነት እንዲጠገኑ እና ለማስተማሪያነት ዝግጁ እንዲሆኑ ማድረግ ተችሏል፡፡ ይህ ሥራ በተመሳሳይ በሐሙሲት እና በወረታ ከተሞች በሚገኙ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችም በስኬት ተሠርቷል፡፡ ከዚህ የመነሻ ሥራ በመቀጠል በቲች ኢትዮጵያ ማህበራዊ ኢንተርፕራይዝና በማስተርካርድ ፋውንዴሽን ተግባራዊ እየተደረገ ያለው አስኳላ ፕሮጀክት በሁሉም ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ከመሰረታዊ የኮምፒውተር ክህሎት በተጨማሪ ተማሪዎች የተለያዩ የዲጂታል የመማሪያ ግብዓቶችን እንዲያገኙ የሚያስችል ሥራ ተሠርቷል፡፡

በዲጅታል መሳሪያዎች ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 2016 ዓ.ም ድረስ የ12ኛ ክፍል የተፈተኑትን የዩንቨርሲቲ መግቢያ ፈተናዎች እስከ መልሳቸዉ እና ከ9ኛ ክፍል እስከ 12ኛ ክፍል ድረስ የተዘጋጁ አጫጭር ኖቶችን በሃገሪቱ ካሉ ከተመረጡ የት/ት ተቋማት ግዥ በመፈፀም በ4ቱም 2ኛ ደረጃ ት/ት ቤቶች ላይ አስፈላጊ ማቴሪያሎችን በማምጣት ተማሪዎች እንዲጠቀሙበት ማድረግ ተችሏል፡፡
12ኛ ክፍል ተማሪዎች ስልካቸዉ ላይ ወይም ላፕቶፕ ኮምፒዉተር ካላቸዉ እንዲጠቀሙበት ከወሮታ 2ኛ ደረጃ እና ከፎገራ 2ኛ ደረጃ ለሚማሩ 400 እንዲሁም በፀጥታ ችግር ምክንያት ከአዉራምባ፣ ከአንበሳሜ እና ከሐሙሲት ወደ ባ/ዳር እና ሌላ ቦታ ለሄዱ 78 ተማሪዎች ቤታቸዉ ላይ በዲጅታል እንዲጠቀሙና እንዲያነቡ ማድረግ ተችሏል፡፡

በ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ላይ ዲጅታል ቤተ መፅሃፍት እንዲኖር ለማድረግ በተለይ ወሮታ እና ፎገራ 2ኛ ደረጃ ት/ት ቤቶች ላይ የተለያዩ መፅሐፎችን በሶፍት ኮፒ ኮምፒዉተሮች ላይ በመጫን እንዲጠቀሙ እንዲሁም የሲሙሌሽን ቪዲዮዎችን እንዲጠቀሙ አገልግሎት እንዲሰጥ ማድረግ ተችሏል፡፡
ለ12ኛ እና ለ11ኛ ክፍል ተማሪዎች መሰረታዊ የኮምፒዉተር ስልጠና ክህሎት እንዲኖራቸዉ በተለይ ጎህ 2ኛ ደረጃ ት/ት ቤት፣ ወሮታ 2ኛ ደረጃ ት/ት ቤት ፎገራ 2ኛ ደረጃ ት/ት ቤት ስልጠና እየተሰጠ ሲሆን ስልጠናዉ መድረስ ካልቻለበት አንበሳሜ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ክረምት ላይ የሚሰጥ ይሆናል፡፡

2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ላይ ያሉ የኮምፒዉተር ክፍሎችን በብልሽት አገልግሎት መስጠት የማይችሉትን ጥገና ማድረግ ተችሏል አሁንም በመጠገን ላይ ይገኛሉ፡፡ የኮምፒዉተር ቤተ ሙከራዉ ኢንተርኔት ችግር የነበረባቸዉን ት/ት ቤቶች ማስተካከል ተችሏል፡፡
ከላይ ከተዘረዘሩት በተጨማሪ ቲች ኢትዮጵያ ማህበራዊ ኢንተርፕራይዝ ተባባሪ መምህራኑ የትምህርት ሴክተሩ ወደፊት የሚፈልገውን ክህሎትና እውቀት እንዲኖራቸው ታሳቢ በማድረግ የዲጂታል ፔዳጎጂ (Digital Pedagogy) ሥልጠና እንዲወስዱና የምስክር ወረቀት እንዲይዙ አድርጓል፡፡ በዚህም በተለይም በአስተማሪነት መቀጠል ለሚፈልጉ ተባባሪ መምህራን የዲጂታል ክህሎታቸውን ከማሳደግ ባሻገር በቴክኖሎጂ የታገዘ ትምህርት መስጠት የሚያስችላቸውን ክህሎት እንዲኖራቸው ማድረግ ተችሏል፡፡
እነዚህ ከላይ የተዘረዘሩ ተግባራት የአስኳላ ፕሮጀክት ተግባራዊ በተደረገባቸው የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የመማር ማስተማር ሂደቱ በዲጂታል የተደገፈ እንዲሆን ከማድረጉ ባሻገር ተማሪዎች የተለያዩ የትምህርት ግብዓቶችን በቀላሉ እንዲያገኙ አስችሏቸዋል፡፡ ከዚህም ባሻገር ትምህርት ቤቶቹ ለተማሪዎች ምቹ የሆኑ የአይ ሲ ቲ መሰረተ ልማቶች እንዲኖራቸው አስችሏል፡፡

ቀን፡ 2025-07-18 07:50:34

የ PGDT (Post Graduate Diploma in Teaching) ወይም የማስተማር ሥነ ዘዴ ሥልጠና የወሰዱ ተባባሪ መምህራን ተመረቁ፡፡

Image 1Image 2

በቲች ኢትዮጵያ ማኅበራዊ ኢንተርፕራይዝ እና በማስተርካርድ ፋውንዴሽን ትብብር ተግባራዊ እየተደረገ ያለው አስኳላ ፕሮጀክት ከደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በሐሙሲት ከተማ ያሰለጠናቸው 80 ተባባሪ መምህራን አስመርቋል፡፡ የምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የቲች ኢትዮጵያ ማህበራዊ ኢንተርፕራይዝ ማኔጂንግ ዳይሬክተር፣ የአካባቢው የመንግስት ተወካዮችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች፣ የፕሮጀክቱ አስተባባሪዎችና ተመራቂ ወጣቶች በተገኙበት በድምቀት ተካሂዷል፡፡

ምረቃው በከተማ አስተዳደሩ የማዘጋጃ ቤት አዳራሽ ተከናውኗል፡፡ በምረቃው ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የሐሙሲት ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አቶ ተመስገን ለምረቃ ለበቁ ተባባሪ መምህራን የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት ካስተላለፉ በኋላ ቲች ኢትዮጵያ ማህበራዊ ኢንተርፕራይዝ የአስኳላ ፕሮጀክትን በሐሙሲት ከተማ እንዲተገበር በማድረጉ ምስጋና አቅርበዋል፡፡ ከንቲባው አክለውም ፕሮጀክቱ ለወጣቶች የሥራ ዕድል ከመፍጠሩ ባሻገር የተማሪዎችን ውጤት ሊያሻሽሉ የሚችሉ ወሳኝ ተግባራትን በትምህርት ቤቶች መፈጸሙ ለመማር ማስተማሩ መነቃቃትን የፈጠረ ነው ብለዋል፡፡

በአካባቢው ያለው የሰላም እጦት ሳይበግረው ተማሪዎችን በማስተማር ለምረቃ ያበቃው ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲን ያመሰገኑት ከንቲባው ተመራቂዎች በሰለጠኑበት ሙያ ተሰማርተው ህዝብንና መንግሥትን እንዲገለግሉ አገራ ሰጥተዋል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ወጣቶቹ ሥራ ፈላጊ ብቻ ሳይሆን ሥራ ፈጣሪም ሆነው መሰማራት እንደሚጠበቅባቸው አጽንኢት ሰጥተው ተናግረዋል፡፡

የምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ቀጥሎ በአጠቃላይ የአስኳላ ትግበራ ወቅት የተሻለ አፈጻጸም ለነበራቸውና በልዩ ልዩ ተጓዳኝ ክበባት ተሳትፈው አመርቂ ውጤት ላስመዘገቡ ተባባሪ መምህራን የችውቅና ምስክር ወረቀትና የመጽሐፍ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል፡፡ በፒጊዲቲ ሥልጠናው ከፍተኛውጤት አስመዝግበው ከ1 እስከ 3 ለወጡ ተባባሪ መምህራን የሜዳሊያ እና የምስክር ወረቀት ሽልማት ተበርክቶላቸዋል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ በፕሮጀክቱ ትግበራ ሂደት ከፍተና ድጋፍ ሲደርግ ለነበረው የጎህ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ምክትል ርዕሰ መምህር ተመስገን ታመነ የገንዘብ እና የምስክር ወረቀት ሽልማት ተሰጥቶታል፡፡

ቀጥሎም ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የፒጂዲቲ ትምህርታቸውን በአግባቡ ላጠናቀቁ ተባባሪ መምህራን ያዘጋጀውን ጊዜያዊ የትምህርት ማስረጃ (Temporary) እና የውጤት መግለጫ (Student Copy) በቲች ኢትዮጵያ ማህበራዊ ኢንተርፕራይዝ ማኔጂንግ ዳይሬክተር አማካኝነት እንዲሰጠቸው አድርጓል፡፡

አጠቃላይ የፕሮጀክቱ አፈጻጸም ሪፖርት በአስኳላ ፕሮጀክት የደቡብ ጎንደር አስተባባሪ መላክ አግማስ በኩል ለተመራቂዎችና በዕለቱ ለተገኙ የክብር እንግዶች ቀርቧል፡፡
በመጨረሻም የሥነ ሥርዓቱ የመዝጊያ ንግግር በቲች ኢትዮጵያ ሶሻል ኢንተርፕራዝ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ተስፋየ የሁኔ ተደርጓል፡፡ ማኔጂንግ ዳይሬክተሩ ለተመራቂዎች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አቅርበው የዚህ ደስታ ፍጻሜ እውን የሚሆነው ተመራቂዎቹ በተለያዩ የሥራ መስኮች ሲሰማሩ ወይም የራሳቸውን ሥራ ፈጥረው ገቢ ማግኘት ሲችሉ በመሆኑ ወጣቶች በቁርጠኝነት መሥራት እንደሚገባቸው ምክራቸውን ለግሰዋል፡፡ አቶ ተስፋየ አክለውም ወጣቶች ምንም እንኳን በአካባቢያቸው ለው የሰላም ሁኔታ ተንቀሳቅሶ ለመሥራት ምቹ ባየሆንም አስኳላ ፕሮጀክት የመቻቸላቸውን የገንዘብ ቅጠባና ብድር ማህበር በማጠናከር የተለያዩ ሥራዎችን ፈጥረው መሥራት እንዳለባቸው አስገንዝበዋል፡፡

ቀን፡ 2025-07-16 08:24:12

ቲች ኢትዮጵያ ማህበራዊ ኢንተርፕራይዝ በአስኳላ ፕሮጀክት በማስተር ካርድ ፋዉንዴሽን አጋርነት ከደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር 105 የዩንቨርሲቲ ምሩቃን ወጣቶችን ሰኔ 24 /2017 ዓ.ም በ PGDT (Post Graduate Diploma in Teaching) አስመረቀ፡፡

Image 1Image 2

በደራ ወረዳ በቲች ኢትዮጵያ ማህበራዊ ኢንተርፕራይዝ በአስኳላ ፕሮጀክት በማስተር ካርድ ፋዉንዴሽን አጋርነት ከደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር 105 የዩንቨርሲቲ ምሩቃን ወጣቶችን ሰኔ 24 /2017 ዓ.ም በ PGDT (Post Graduate Diploma in Teaching) አስመረቀ፡፡
በምርቃት ስነ ስርዓቱ ላይ የደራ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ እስቲበል ጓዴ የቲች ኢትዮጵያ ማ/ኢንተ/ሃ/የተ/የግ/ ድርጅት ማኔጅንግ ዳይሬክተር አቶ ተስፋየ ይሁኔ የወረዳዉ ኮር አመራሮችና አመራሮች የት/ት ቤት ርዕሰ መምህራን እና የፕሮጀክቱ አስተባባሪዎች ተገኝተዋል፡፡

የደራ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ እስቲበል ጓዴ ትምህርት እና የስራ እድል ፈጠራ ላይ መስራት በሃገራችን ትኩረት የሚሰጣቸዉ ተግባራት እንደሆኑ በመግለፅ ለዚህም ተግባር መሳካት አስኳላ ፕሮጀክት ከህሎቱ እና እዉቀቱ ያላቸዉ መምህራንን በየደረጃዉ በማፍራት ተማሪዎችን በእዉቀትና በክህሎት በማህበራዊ እና በግል ክህሎታቸዉ ያደጉ እንዲሆኑ ማድረግ ላይ እና ስራ አጥነትን መቀነስ ላይ ሲሰራ መቆየቱን አድንቀዉ እንደ ወረዳም በሚቻለዉ መጠን ልዩ ትኩረት በመስጠት የሚሰሩ መሆኑን ገልፀዋል፡፡

በምርቃት ፕሮግራሙ ላይ በቀረበዉ ሪፖርት ላይ እንደተገለፀዉ ፕሮጀክት በደቡብ ጎንደር ዞን በደራ ወረዳ በሃሙሲት እና ወሮታ ከተማ አስተዳደር ላይ ከፈረንጆቹ ጥቅምት 2024 ዓ.ም ጀምሮ ለ01 ዓመት ተግባራዊ እየተደረገ ያለ ፕሮጀክት ሲሆን ባለፉት ወራት ከዩንቨርሲቲ በዲግሪ ተመርቀዉ የወጡ ስራ ፈላጊ ወጣቶችን የተለያዩ ስልጠናዎችን PGDT ን ጭምር በመስጠት ፤ የብድር እና ቁጠባ ማህበር እንዲመሰርቱ በማድረግ በዘላቂነት የስራ እድል እንዲፈጠርላቸዉ እየሰራ ያለ ሲሆን ከዚህ ጎን ለጎን በወረዳችን ካሉ ሁለት 2ኛ ደረጃ ት/ት ቤቶች እና አንድ ጁኒየር ት/ት ቤት ላይ ወጣቶችን በመመደብ ለተማሪዎች ቱቶሪያል እና ክበባት ላይ ድጋፍ እያደረጉ በዚያዉም የስራ ላይ ልምምድ እንዲያደርጉ በማድረግ ተማሪዎች እዉቀት እና ክህሎታቸዉ እንዲሁም የግልና ማህበራዊ ችሎታቸዉ እንዲያድግ ማድረግ እንደተቻለ እና ለትምህርት ቤቶችና ለተማሪዎች የተለያዩ ብዙ ወጭ የወጣባቸዉ ስራዎች እንደተሰሩ ግንዛቤ ተፈጥሯል፡፡

የፕሮጀክቱ ማኔጅንግ ዳይሬክተር አቶ ተስፋየ ይሁኔ ለፕሮጀክቱ መሳካት በተለይ ለተመራቂዎች ከዚህ ደረጃ ላይ መድረስ አስተዋፅኦ ያደረጉ አካላትን አመስግነዉ በዋናነት ፕሮጀክቱ ዉጤታማ የሚሆነዉ ዛሬ የተመረቁት ወጣቶች በግላቸዉ በመንግሰት እና መንግስታዊ ባልሆኑ ድርጅቶች በዘላቂነት ወደ ስራ ሲሰማሩ እና የስራ እድል ሲፈጠርላቸዉ እንዲሁም ተማሪዎች ዉጤታማ ሁነዉ ሲገኙ በመሆኑ ድጋፍና ክትትል በመንግስት አካላትም መደረግ እንዳለበት ገልፀዉ በተለይ ወጣቶቹ የብድርና ቁጠባ ማህበር የመሰረቱ በመሆኑ ማጠናከር እንደሚገባ በአፅንኦት አሳስበዋል፡፡

በመጨረሻም በፕሮጀክቱ በተከናወኑ ተግባራት የላቀ አፈፃፀም ለነበራቸዉ እና ለቲች ኢትዮጵያ ማህበራዊ ኢንተርፕራይዝ ሃ/የተ/የግ ድርጅት እዉቅና በመስጠት ፕሮግራሙ ተጠናቋል፡፡

ቀን፡ 2025-07-15 06:45:50

በትምህርት ላይ መሥራት ትውልድን ብቁ ዜጋ የማድረግ ሚናው የጎላ ነው ሲሉ በደቡብ ጎንደር ዞን የወረታ ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጌትነት ፈረደ

Image 1Image 2

በትምህርት ላይ መሥራት ትውልድን ብቁ ዜጋ የማድረግ ሚናው የጎላ ነው ሲሉ በደቡብ ጎንደር ዞን የወረታ ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጌትነት ፈረደ ተናገሩ።
ሰኔ 22/2017 ዓ.ም
ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባው ይህን የተናገሩት ቲች ኢትዮጵያ ማህበራዊ ኢንተርፕራይዝ ከማስተር ካርድ ፋውንዴሽንና ከደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በPGDT (የማስተማር ሥነ ዘዴ) ያሰለጠናቸውን የዩኒቨርሲቲ ምሩቃን ወጣቶች ባስመረቀበት ወቅት ነው።
ትምህርት ተማሪዎችን ከክፍል ወደ ክፍል ከማሳለፍ ባሻገር ውጤታማ የሆነ አምራች ዜጋን ለሀገር ማፍራት ተቀዳሚ አላማው እንደሆነ ይታመናል። ባለፉት ዓመታት በኢትዮጵያ ያለው የትምህርት ውጤት በተለይም በሀገር አቀፍ ፈተናዎች የተመዘገቡ ውጤቶችን መሠረት ያደረገው ግምገማ በዘርፉ ስር ነቀል ለውጥ መደረግ እንዳለበት የሚጠቁም ነው።
ከትምህርት ጥራት ጉድለት ባልተናነሰ የሥራ አጥነት ችግር ሌላኛው ሀገርን በእጅጉ እየፈተነ ያለ ተግዳሮት ነው። ታዲያ እንደዚህ አይነት የሀገርን እድገት ወደ ኋላ የሚጎትቱ ማነቆዎችን በመንግሥትና በግሉ ዘርፍ ትብብርና ጥረት ለመፍታት ሥራዎችን መሥራት ውጤታማነቱ የጎላ እንደሚሆን ብዙዎችን ያስማማል።
በዚህ ረገድ ቲች ኢትዮጵያ ማህበራዊ ኢንተርፕራይዝ ከማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር በደቡብ ጎንደር ዞን ሦስት ከተሞች እየተገበረ ያለው አስኳላ የተሰኘው ፕሮጀክት ተጠቃሽ ነው።
የፕሮጀክቱን ምንነት አስመልክተው የቲች ኢትዮጵያ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ተስፋዬ ይሁኔ "አስኳላ በተለምዶ ዘመናዊ ትምህርትን የሚወክል ስያሜ ሲሆን የአካባቢ ፀጋዎችን በመጠቀም እውቀትና ክህሎትን ማሳደግና ሥራ አጥነትን መቀነስ ላይ ትኩረቱን አድርጎ የተተገበረ የአንድ ዓመት ፕሮጀክት ነው" ማለት ገልጸዋል።
ቲች ኢትዮጵያ ማህበራዊ ኢንተርፕራይዝ የአስኳላ ፕሮጀክት በደቡብ ጎንደር ዞን በወረታና ሐሙሲት ከተማ እንዲሁም ደራ ወረዳ 334 ሥራ አጥ የዩኒቨርሲቲ ምሩቃንን በመመልመል ለታለመለት ዓላማ እንዲሰሩ እና እንዲሰለጥኑ ማድረግ የታቸለ ሲሆን በወረታ ከተማም 137 ወጣቶችን አሰልጥኖ ማስመረቅ መቻሉን አቶ ተስፋየ አብራርተዋል።
በሦስቱ ከተሞች በሚገኙ ዘጠኝ ትምህርት ቤቶች የተተገበረው አስኳላ የተማሪዎችን ውጤት ከማሻሻል ጎን ለጎን ለወጣቶች የሥራ ዕድል የፈጠረ እና የፋይናንስ አቅማቸውን ማጎልበት ያስቻለ እንደሆነ የተናገሩት የወረታ ከተማ ሥራና ስልጠና ፅህፈት ቤት ኃላፊ ወ/ሮ መብራቴ ምስጋናው በበጀት ዓመቱ በከተማ አስተዳደሩ ከ5ሺ 800 በላይ ሥራ አጥ ወጣቶችን በቋሚና በጊዜያዊ የሥራ ዕድል ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን አብራርተዋል ።
እንደ ወ/ሮ መብራቴ ማብራሪያ የአካባቢ ፀጋዎችን በመለየት ከሚፈጠረው የሥራ ዕድል በተጨማሪ ቲች ኢትዮጵያና ማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ወጣቶች ሥራ ፈጣሪ እንዲሆኑ የተለያዩ ስልጠናዎችን ከመስጠት ባለፈ በቁጠባ ህብረት ሥራ ማህበር እንዲደራጁ አድርገዋል ብለዋል። ከተማ አስተዳደሩም የመስሪያና የመሸጫ ቦታ በመስጠት ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ እንዲያገኙ ማድረጉን አመላክተዋል።
የወረታ ከተማ ነዋሪ የሆኑት ወጣት ኤርሚያስ ኢያሱና ሐና ፀጋዬ ከዩኒቨርስቲ ተመርቀው ሥራ አጥ ሆነው የቆዩ ቢሆንም ቲች ኢትዮጵያ ማህበራዊ ኢንተርፕራይዝ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ድርጅት አስኳላ ፕሮጀክት በኩል ከዩኒቨርስቲዎች ጋር በመተባበር ሥራ ፈጣሪ የሚያደርጋቸውን የተለያዩ ስልጠናዎች ተመቻችተውላቸው ለምረቃ መብቀታቸውን ገልጸዋል።
ወጣቶቹ በፕሮጀክቱ የተደረገላቸው ድገፍና የተመቻቹላቸው ስልጠናዎች ራሳቸውን ለሥራ ብቁ ማድረግ እንዳስቻላቸው ተናግረዋል።
የፎገራ ወረዳ ኮሙኒኬሽን

ቀን፡ 2025-07-15 00:20:42

በጎፋ ዞን በዛላ ወረዳ ለ3 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ለሴት ወጣቶች የተዘጋጀ ስልጠና ተጀመረ

Image 1

በጎፋ ዞን በዛላ ወረዳ ለ3 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ለሴት ወጣቶች የተዘጋጀ ስልጠና ተጀመረ በዛላ ወረዳ ለ3 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ለሴት ወጣቶች የተዘጋጀ ስልጠና ተጀመረ
ሣውላ ፣ መጋቢት 16 ፣ 2016 ዓ.ም በጎፋ ዞን ዛላ ወረዳ ለ3 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ በTeach Ethiopia social interprize ለሴት ወጣቶች የሚሰጠው ስልጠና ተጀምሯል።
ስልጠናው በተለያዩ ቀበሌያት እየተሰጠ የሚገኝ ሲሆን የወጣት ሴቶች የሥራ ፈጠራ ክህሎት ላይ እና በስራ ላይ በሚስተዋሉ አመለካከቶች ለውጥ ላይ ዓላማውን ያደረገ ስልጠና ነው።
የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የዛላ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ያዕቆብ ዘካርያስ ስልጠናውን አስመልክተው እንደገለፁት ከስራ እድል ፈጠራ ጋር ተያይዞ የሚታዩ የአመለካከት እና ስራን የማማረጥ ክፍተቶችን ለመሙላት እጅግ አስፈላጊና ሕይወት ያለው ስልጠና እንደሆነ በመናገር ሠልጣኞች በትኩረት መከታተል አለባቸው ስሉ ተናግረዋል።
የTeach Ethiopia Scocial Enterprize ፕርጀክት ዋና ስራአስኪያጅ አቶ ተስፋዬ ይሁኔ በስልጠናው የሚሳተፉ ሴት ወጣቶች በሚሰጠው ስልጠና ሥራ ፈጣሪ እንዲሆኑና በሥራ ላይ ያላቸውን አመለካከትን በማስተካከል ህይወታቸውን እንዲመሩበት የሚረዳ እጅግ ወሳኝ ስልጠና ነው ስሉ ገልፀዋል።
የዘጎፋ ዞን የገጠር የሥራ ዕድል ፈጠራ ዘርፍ አቶ ሙኔ በትሶ በስራ እድል ፈጠራ (Entrepreneurship) ዙሪያ ለሴት ወጣቶች በተለያዩ ስድስት ርዕሶች ላይ ትኩረት ተደርጎ የሚሠጥ ለሥራ ተነሳሽነትን የምፈጥር ስልጠና ነው ብለው ስልጠናው ለ3 ተከታታይ ቀናት እንደሚሠጥ ተናግረዋል።
በስልጠናው ከ340 ሴቶች በላይ እየተሳተፉ ይገኛሉ።
➡️የዛላ ወረዳ የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት

ቀን፡ 2025-03-25 12:25:38

Development Practices

Image 1

Since its establishment, TEACH Ethiopia Social Enterprise has been engaged in various initiatives that include Execution of a project: TEACH Ethiopia Social Enterprise (TESE), with the support of First Consult, has implemented the project entitled “Provision of Entrepreneurship, Social and Employability Skills Training and Facilitation of Enterprise Development and Employment to Unemployed Youths” in Dera Woreda and Hamusit Town Administration in South Gondar Zone. TESE successfully executed and completed the project that was aimed at a)Enhancing capacities of youth graduates towards bridging employment / entrepreneurship; b)Helping the youths access to finance; and c)Ensuring the trained youths either start their own business or got employed. It was thus able to support 702 unemployed youths to develop their own enterprises. Provision of Teacher’s development training to school teachers Training and placement of interns Provision of tailored soft skills training to a secondary school students in Addis Ababa .

ቀን፡ 2024-08-09 07:43:51

Core Businesses and Projects

Core Businesses and Projects

Teachers Development
Teachers Development

The teachers development training includes also skills like Employability and work readiness skills (CV development, interview management, and work ethics); Work place skills (strategic thinking, planning and organizing, negotiation, decision making, etc); Extracurricular programs management skills; and digital literacy to prospective teachers.

Bridging Employment to GUYs
Bridging Employment to GUYs

This scheme refers to selection, recruitment, development and placement of highly motivated recent university graduates and young professionals from varied disciplines towards facilitating them to get employed. In this program, we receive a range of applications of graduate unemployed youths (GUY) .

Development
Agency for Social Entrepreneurial Development Projects

TEACH Ethiopia Social Enterprise takes subsgranting contracts to implement development projects aimed at: Enhancing capacities of youth graduates towards bridging employment / entrepreneurship Helping the youths access to finance and Ensuring the trained youths either start their own business or got employed .

Eclectic Skills Enhancement Schemes
Eclectic Skills Enhancement Schemes

This sub-scheme is about provision of skills enhancement training to the needy people in areas like  Business communications  Personal development  Business management and entrepreneurial skills

Teachers Development
Auguest 25, 2018
Teachers Development.

The teachers development program of TESE is basically aimed at providing PGDT and other pedagogical training to potential teachers and placing them at /matching them with corresponding schools. We support graduates (particularly girls) of English, physics, geography, biology, chemistry, mathematics… to be employed for teaching / teachers through provision of PGDT and other pedagogical schemes in collaboration with partner universities/colleges and matching with schools/employers. The pedagogical skills training focuses on

The core elements of the education policy, Demystification of some concepts like curriculum, syllabus, flow chart ,Learning style ,Pedagogy in general ,Subject pedagogy/methodology ,Digital pedagogy ,Instructions planning ,Classroom organization and behavior management ,Assessment-testing-and evaluation and etc.

No one rejects, dislikes, or avoids pleasure because it is pleasure, but because those who do not know how to pursue pleasure rationally encounter consuences that are extremely painful. Nor again is there anyone who loves or pursues or desires to obtain pain itself, because it is pain, but because occasionally circumstances occur in which toil and pain can procure .

Bridging Employment to GUYs
Bridging Employment to GUYs
Bridging Employment to GUYs

This scheme refers to selection, recruitment, development and placement of highly motivated recent university graduates and young professionals from varied disciplines towards facilitating them to get employed. In this program, we receive a range of applications of graduate unemployed youths (GUY) who would like to serve as interns, scrutinize, screen, assess/test and develop their employability and work readiness skills, and subsequently place them at various host companies/organization to initially serve as interns and potentially turn to be employees or entrepreneurs.

Agency for Social Entrepreneurial Development Projects
Agency for Social Entrepreneurial Development Projects
Agency for Social Entrepreneurial Development Projects

TEACH Ethiopia Social Enterprise takes subsgranting contracts to implement development projects aimed at:

Enhancing capacities of youth graduates towards bridging employment / entrepreneurship
Helping the youths access to finance and
Ensuring the trained youths either start their own business or got employed

Our development projects intend to increase academic performance/success rates of secondary school students; and develop psychosocial competencies and interpersonal skills of secondary school students. We develop knowledge and soft skills of students. We enhance individual and institutional capacities of schools and digital literacy of school communities. The sum of which shall pave the way for students’ success in their career development, employability and beyond.

Eclectic Skills Enhancement Schemes
Eclectic Skills Enhancement Schemes
Eclectic Skills Enhancement Schemes
This sub-scheme is about provision of skills enhancement training to the needy people in areas like

Business communications
Personal development
Business management and entrepreneurial skills